sbid

የመሰረተ ልማትና የክላስተር ማዕከላት ዳይሬክቶሬት

  • የአሰራር ስርዓት በማዘጋጀት ተደራሽ ማድረግ፣
  • የመረጃና ምክር አገልግሎት መስጠት፣
  • የአምራች ኢንዱስትሪ የማምረቻና መሸጫ ቦታዎች የፖቴንሽያል ጥናት በማካሄድ ተደራሽ የማድረግ፣
  • ለኢንዱስትሪ መንደሮች፣ ሼዶች፣ ፓርኮች እና ክላስተሮች ግንባታ አገልግሎት የሚዉል ቦታ የማልማትና የማስተዳደር፣
  • የመሸጫ እና ማሳያ ማዕከላት ግንባታ አገልግሎት፣
  • የመሸጫ እና ማሳያ ማዕከላት ግንባታ ዲዛይን አቅርቦት አገልግሎት፣
  • የመሸጫ እና ማሳያ ማዕከላት ግንባታ ድጋፍ አገልግሎት፣
  • የማምረቻ ህንጻዎችን በመረከብ ለኢንዱስትሪዎች የማቅረብ አገልግሎት፣
  • ለምርት ማሳያና መሸጫ ማዕከላት የመሰረተ ልማት የማሟላት፣ የማደስና የማስፋፋት አቅርቦት፣
  • ለማምረቻ ክላስተር ማዕከላት የመሰረተ ልማት እንዲሟላ የማድረግ አገልግሎት፣
  • በአካባቢ ደህንነት ዙርያ የስልጠናና የምክር አገልግሎት፣
  • የግንባታ ጨረታ መርሃ-ግብር ማዘጋጀትና ለሚመለከተዉ አካል መረጃ የመስጠት አገልግሎት፣
  • የጨረታ አሸናፊዎችን መለየትና ውል የማስገባት አገልግሎት፣
  • ነባር የኢንዱስትሪ መንደሮችና መሸጫ ህንጻዎችን የማስፋፋትና የማጠናከር አገልግሎት፣
  • ነባር ኢንዱስትሪ መንደሮች፣ ማሳያና መሸጫ ህንጻዎችን የማስተዳደር አገልግሎት፣
  • ለኢንዱስትሪ ልማት ተነሺ ምትክ ቦታ ጥያቄዎች ምላሽ የመስጠት አገልግሎት፣ ከይዞታቸው የሚፈናቀሉ ሰዎችን መልሶ የማቋቋም ስራ በሚመለከተዉ አካል መከናወኑን የድጋፍ አገልግሎት፣
Scroll to Top