የብረታብረትና እንጨት ኢንጂነሪንግ ዳይሬክቶሬት የአሰራር ስርዓት በማዘጋጀት ተደራሽ ያደርጋል፣የመረጃና ምክር አገልግሎት ስራ ይሰራል፣የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራ ይሰራል፣የስልጠና ፍላጎት በመለየት ስልጠና ይሰጣል፣የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ድጋፍ ያመቻቻል፣ለአምራች ኢንዱስትሪዎች በማምረት ሂደት የሚያጋጥሟቸዉን ችግሮች በመለየት እንዲፈታ ያደርጋል፣የጥሬ ዕቃ ፍላጎት በመለየት የግብዓት አቅርቦት ያመቻቻል፣የኢንዱስትሪዎች የማምረት አቅም ያለበትን ደረጃ በማረጋገጥ አቅም አጠቃቀማቸዉ የማሳደግ ስራ ይሰራል፣፣ለኢንዱስትሪዎች የሰለጠነ የሰዉኃይል እና ሰራተኛ ፍላጎት በመለየት እንዲቀርብ ያደርጋል፣በስራ መስኩ አምራች ኢንዱስትሪዎች ለማስፋፋት እና ለማጠናከር ድጋፍ ያደርጋል፣በኢንዱስትሪዎች የስራ ዕድሎች እንዲጠሩ ድጋፍ ያደርጋል፣ለኢንዱስትሪዎች አዳዲስና የተሻሻሉ ቴክኖሎጂዎችና ናሙናዎች እንዲሸጋገሩ ድጋፍ ያደርጋል፣ከዉጪ ሀገር የሚገባዉን ምርት በሀገር ዉስጥ የሚተኩ አንዱስትሪዎች እንዲፈጠሩ ድጋፍና ክትትል ያደርጋል፣ምርቶቻቸዉን ወደ ዉጪ ሀገር ኤክስፖርት የሚያደርጉ ኢንዱስትሪዎች እንዲፈጠሩ ድጋፍና ክትትል ያደርጋል፣የምርት ጥራት ፍተሻ እንዲደረግላቸው ማመቻቸትሞዴል ኢንዱስትሪዎች እንዲፈጠሩ የድጋፍ አገልግሎት፣የጥናት እና ምርምር ስራዎችን ይሰራል፣