የጥናት፣ ፕሮሞሽንና ኢንዱስትሪ ሽግግር ዳይሬክቶሬት የአሰራር ስርዓት በማዘጋጀት ተደራሽ ያደርጋል፣የቅስቀሳ እና ፕሮሞሽን ስራ በመስራት ግንዛቤ ያስጨብጣል፣ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚመረቁ ወጣቶች የኢንተርፕርነርሺፕ ስልጠና እንዲያገኙ ያመቻቻል፣የመረጃና ምክር አገልግሎት ስራ ይሰራል፣የአደረጃጀትና ህጋዊ ዕውቅና መስጠት፣የአቅም ግንባታ ስልጠናዎችን ያመቻቻል፣ለአምራች ኢንዱስትሪዎች የሂሳብ መዝገብ ዝርጋታ፣ አያያዝ እና የኦዲት አገልግሎት ድጋፍ ያደርጋል፣ሞዴል የሆኑ አምራች ኢንዱስትሪዎችን በመለየት የማበረታቻ ዕዉቅና ይሰጣል፣ኢንዱስትሪዎች የዕድገት ደረጃ ሽግግር እንዲያደርጉ ድጋፍ ያደርጋል፣የተሻሻሉ አሰራሮችና ቴክኖሎጂዎችን ተሞክሮ በመቀመር ለሌሎች እንዲሰፋ ያደርጋል፣የኢንዱስትሪ ሰው ሃይል ማቅረብ፣