sbid

ስለ እኛ

የተቋሙ ራእይ

  • በ2022 ዓ.ም የአምራች ኢንዱስትሪዉ ዘርፍ በሀገር አቀፍ ደረጃ ብሎም በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳር ሆኖ ማየት

የተቋሙ ተልእኮ

  • አሰራርን ግልፅ፣ ተደራሽና ውድድር የሰፈነበት እንዲሆን በማድረግ፣ ለባለሃብቱ የላቀ አገልግሎትና ድጋፍ በመስጠት፤ የዘርፉን የሰው ሀብትና የቴክኖሎጂ አቅም በማሳደግ እና ውጤታማ የአሠራር ስርዓት በመዘርጋት የአምራች ኢንዱስትሪውን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ፡፡

የተቋሙ ዋና ዋና የትኩረት መስኮች

  • ተቋማዊ የማስፈጸም አቅም ማጎልበት
  • የአምራች ኢንዱስትሪ የግብዓት አቅርቦትና የማምረት አቅም አጠቃቀም ማሳደግ
  • የአምራች ኢንዱስትሪ የወጪ እና ተኪ ምርት ማሳደግ
  • የአምራች ኢንዱስትሪ ኢንቨስትመንት መሳብና የሥራ ዕድል ማሳደግ
  • የአምራች ኢንዱስትሪ ምርምርና ስርጸት አቅምና ዉጤታማነት ማሳደግ
Scroll to Top