የመሰረተ ልማትና የክላስተር ማዕከላት ዳይሬክቶሬት
- የአሰራር ስርዓት በማዘጋጀት ተደራሽ ማድረግ፣
- የመረጃና ምክር አገልግሎት መስጠት፣
- የአምራች ኢንዱስትሪ የማምረቻና መሸጫ ቦታዎች የፖቴንሽያል ጥናት በማካሄድ ተደራሽ የማድረግ፣
- ለኢንዱስትሪ መንደሮች፣ ሼዶች፣ ፓርኮች እና ክላስተሮች ግንባታ አገልግሎት የሚዉል ቦታ የማልማትና የማስተዳደር፣
- የመሸጫ እና ማሳያ ማዕከላት ግንባታ አገልግሎት፣
- የመሸጫ እና ማሳያ ማዕከላት ግንባታ ዲዛይን አቅርቦት አገልግሎት፣
- የመሸጫ እና ማሳያ ማዕከላት ግንባታ ድጋፍ አገልግሎት፣
- የማምረቻ ህንጻዎችን በመረከብ ለኢንዱስትሪዎች የማቅረብ አገልግሎት፣
- ለምርት ማሳያና መሸጫ ማዕከላት የመሰረተ ልማት የማሟላት፣ የማደስና የማስፋፋት አቅርቦት፣
- ለማምረቻ ክላስተር ማዕከላት የመሰረተ ልማት እንዲሟላ የማድረግ አገልግሎት፣
- በአካባቢ ደህንነት ዙርያ የስልጠናና የምክር አገልግሎት፣
- የግንባታ ጨረታ መርሃ-ግብር ማዘጋጀትና ለሚመለከተዉ አካል መረጃ የመስጠት አገልግሎት፣
- የጨረታ አሸናፊዎችን መለየትና ውል የማስገባት አገልግሎት፣
- ነባር የኢንዱስትሪ መንደሮችና መሸጫ ህንጻዎችን የማስፋፋትና የማጠናከር አገልግሎት፣
- ነባር ኢንዱስትሪ መንደሮች፣ ማሳያና መሸጫ ህንጻዎችን የማስተዳደር አገልግሎት፣
- ለኢንዱስትሪ ልማት ተነሺ ምትክ ቦታ ጥያቄዎች ምላሽ የመስጠት አገልግሎት፣ ከይዞታቸው የሚፈናቀሉ ሰዎችን መልሶ የማቋቋም ስራ በሚመለከተዉ አካል መከናወኑን የድጋፍ አገልግሎት፣