sbid

የብረታብረትና እንጨት ኢንጂነሪንግ ዳይሬክቶሬት

  • የአሰራር ስርዓት በማዘጋጀት ተደራሽ ያደርጋል፣
  • የመረጃና ምክር አገልግሎት ስራ ይሰራል፣
  • የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራ ይሰራል፣
  • የስልጠና ፍላጎት  በመለየት ስልጠና ይሰጣል፣
  • የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ድጋፍ ያመቻቻል፣
  • ለአምራች ኢንዱስትሪዎች በማምረት ሂደት የሚያጋጥሟቸዉን ችግሮች በመለየት እንዲፈታ ያደርጋል፣
  • የጥሬ ዕቃ ፍላጎት በመለየት የግብዓት አቅርቦት ያመቻቻል፣
  • የኢንዱስትሪዎች የማምረት አቅም ያለበትን ደረጃ በማረጋገጥ አቅም አጠቃቀማቸዉ የማሳደግ ስራ ይሰራል፣፣
  • ለኢንዱስትሪዎች የሰለጠነ የሰዉኃይል እና ሰራተኛ ፍላጎት በመለየት እንዲቀርብ ያደርጋል፣
  • በስራ መስኩ አምራች ኢንዱስትሪዎች ለማስፋፋት እና ለማጠናከር ድጋፍ ያደርጋል፣
  • በኢንዱስትሪዎች የስራ ዕድሎች እንዲጠሩ ድጋፍ ያደርጋል፣
  • ለኢንዱስትሪዎች አዳዲስና የተሻሻሉ ቴክኖሎጂዎችና ናሙናዎች እንዲሸጋገሩ ድጋፍ ያደርጋል፣
  • ከዉጪ ሀገር የሚገባዉን ምርት በሀገር ዉስጥ የሚተኩ አንዱስትሪዎች እንዲፈጠሩ ድጋፍና ክትትል ያደርጋል፣
  • ምርቶቻቸዉን ወደ ዉጪ ሀገር ኤክስፖርት የሚያደርጉ ኢንዱስትሪዎች እንዲፈጠሩ ድጋፍና ክትትል ያደርጋል፣
  • የምርት ጥራት ፍተሻ እንዲደረግላቸው ማመቻቸት
  • ሞዴል ኢንዱስትሪዎች እንዲፈጠሩ የድጋፍ አገልግሎት፣
  • የጥናት እና ምርምር ስራዎችን ይሰራል፣
Scroll to Top