የገበያ ልማት፣ የፋይናንስና የግብዓት አመቻች ዳይሬክቶሬት የአሰራር ስርዓት በማዘጋጀት ተደራሽ የማድረግ አገልግሎት፣የመረጃና የምክር አገለግሎት የመስጠት፣የቁጤባ ሞብላይዘሽንና የቅስቀሳ ስራ የመስራት፣የግንዛቤ ስራ ማስጨበጫ ስራ መስራት፣የስራ ማስኬጃ ብድር ማመቻቸት፣የማሽነሪ ሊዝ አቅርቦት ማመቻቸት፣ለአምራች ኢንዱስትሪዎች ወቅታዊ የገበያ መረጃ መስጠት፣የሀገር ውስጥና የውጪ የገበያ ትስስር፣ባዛርና ኤግዝብሽን ማመቻቸት፣በባዛር ላይ የሚሳተፉ ኢንዱስትሪዎችን መለየትና መከታተል፣በሀገርና ዓለም አቀፍ በሚዘጋጁ ባዘሮች እና ኤግዝብሽኖች ላይ ኢንዱስትሪዎችን ማሳተፍ፣ተኪ ምርት ለሚያመረቱ ኢንዱስትሪዎች የገበያ ድጋፍ ማመቻቸት፣ኤክስፖርት ምርት ለሚያመረቱ ኢንዱስትሪዎች ተገቢዉን ድጋፍ መስጠት፣