sbid

የጥናት፣ ፕሮሞሽንና ኢንዱስትሪ ሽግግር ዳይሬክቶሬት

  • የአሰራር ስርዓት በማዘጋጀት ተደራሽ ያደርጋል፣
  • የቅስቀሳ እና ፕሮሞሽን ስራ በመስራት ግንዛቤ ያስጨብጣል፣
  • ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚመረቁ ወጣቶች የኢንተርፕርነርሺፕ ስልጠና እንዲያገኙ ያመቻቻል፣
  • የመረጃና ምክር አገልግሎት ስራ ይሰራል፣
  • የአደረጃጀትና ህጋዊ ዕውቅና መስጠት፣
  • የአቅም ግንባታ ስልጠናዎችን ያመቻቻል፣
  • ለአምራች ኢንዱስትሪዎች የሂሳብ መዝገብ ዝርጋታ፣ አያያዝ እና የኦዲት አገልግሎት ድጋፍ ያደርጋል፣
  • ሞዴል የሆኑ አምራች ኢንዱስትሪዎችን በመለየት የማበረታቻ ዕዉቅና ይሰጣል፣
  • ኢንዱስትሪዎች የዕድገት ደረጃ ሽግግር እንዲያደርጉ ድጋፍ ያደርጋል፣
  • የተሻሻሉ አሰራሮችና ቴክኖሎጂዎችን ተሞክሮ በመቀመር ለሌሎች እንዲሰፋ ያደርጋል፣
  • የኢንዱስትሪ ሰው ሃይል ማቅረብ፣
Scroll to Top