''በህብረት_ችለናል" የታላቁ የህዳሴ ግድብ መጠናቀቅን በማስመልከት ደማቅ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ላይ የሲዳማ ክልል ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ አመራሮችና ሠራተኞች በደማቅ ሁኔታ ደስታቸውን በጋራ ገለፁ ።እንኳን_ደስ_አለን /ላቸው !