sbid

የሲዳማ ክልል ኢንዱስትሪ ልማት ምክር ቤት በሀዋሳ ከተማ የሚገኙ የተለያዩ ኢንዱስትሪዎችን ጉብኝት አደረጉ።

የሲዳማ ክልል ኢንዱስትሪ ልማት ምክር ቤት በዛሬው ዕለት በሀዋሳ ከተማ የሚገኙ የተለያዩ ኢንዱስትሪዎችን ጉብኝት አደርገዋል።

በክልሉ ውስጥ የሚገኙ የኢንዱስትሪ ልማት ስራ ከፍተኛ እድገት ኢያሳዬ እና ለአገር እድገትም ያለው ሚና የጎላ መሆኑን በጉብኝቱ ላይ ተነግሯል።

በጉብኝቱ መርሐግብር ላይ ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ እና የተለያዩ ባለድርሻ አካላት የቢሮ ኃላፊዎች፣ የክልሉ ኢንዱስትሪ ምክር ቤት አባላት በመሳተፍ ላይ ናቸው።

Scroll to Top