የሲዳማ ክልል ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በ2018 በጀት አመት ልሰሩ በታቀዱ ዋና ዋና ተግባራት ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር የግብ ስምምነት ተፈራርመዋል።
የክልሉ ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ዋና ዋና ተግባራትን በተመለከተ ከፈደራልና ከክልል የተለያዩ ተቋማት ጋር የጋራ መግባብያ ሰነድ ተፈራርመዋል ።
በመድረኩ ላይ የተገኙ የሲዳማ ክልል ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ሀለፍ አቶ ጎሳዬ ጎዳና በመልዕክታቸው የአምራች ኢንዱስትሪ ውጤታማነትና ተወዳድርነትን ለመጨመር የባለድርሻ አካላት ቅንጅትና ድጋፍ ከፍተኛ ሚና እንዳለው ገልፀዋል ።
በመርሐ ግብሩ ላይ የቢሮ ሀላፍዎች፣የተለያዪ የፈደራል ተቋማት፣ የኢንዱስትሪ ፓርክ፣የሊዝ ፋይናንስና የባንክ፣ የሀዋሳ ከተማና የአራቱም ዞን የዘርፉ ሀላፍዎች ተገኝተዋል።
ሀዋሳ | መስከረም 16/2018 ዓ.ም የሲዳማ ክ/ኢ/ል/ቢሮ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተሮት